Get Mystery Box with random crypto!

🌿🌿☘መርጌታ ንጉስ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም☘☘🌿

Logo saluran telegram yeselemon — 🌿🌿☘መርጌታ ንጉስ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም☘☘🌿 መ
Logo saluran telegram yeselemon — 🌿🌿☘መርጌታ ንጉስ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም☘☘🌿
Alamat saluran: @yeselemon
Kategori: Agama
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 12.57K
Deskripsi dari saluran

የሰለሞን ጥበብ ማስተማሪያ

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2023-06-05 07:04:40 ወደ ውጭ ሀገር  ከችግርዋ ይፈወሱ። በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ብለን እንነሳ። ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል? እንግዳውስ 0922438586 ብለው ይደውሉልን።

ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው

የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።

የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።

የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
ጽንስ ማቋረጥ
ትዳር ማቋረጥ
ተስፋ ማጨለም
የትምህርት ፈተና ማሰናከል
ከሰዎች ጋር አለመስማማት
መነጫነጭ
ራስ ምታት
በሰው እንድንጠላ ማድረግ
ሀብት መገርገር
ስራ መገርገር
ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
ልጅ መከልከል
እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
ፍርሃት.....

ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ
ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም)

አሰራሩ
መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ።
እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ።
ልዩ ውጤት ያገኙበታል።

ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።

መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ለበለጠ መረጃ 0922438586 ይደውሉል
381 views04:04
Buka / Bagaimana
2023-06-04 09:44:52 #ሰላም #ጤና #ፍቅር  ለሀገሬ #የኢትዮጵያ ልጆች የዘወትር ምኞቴ ነው ።

አባቶቻችን ጠቢባን ለመድሀኒትነት ካስቀመጡልንና ካወረሱን
መጽሐፍቶች ዉስጥ የሚከተሉት ናቸዉ፡፡
1 ዕፀ ደብዳቤ(ባህላዊ ህክምና)
2 መልክአ መለኮት(ለፀር,ለዓቃቤ ርዕስ,ሥራይ
ለተደረገበት,አጋንንት ለማራቂያ,ሰዉን ለማስታረቅ,ሰላቢ
መመለሻ ወዘተ....)
3 መልክአ ኢዮብ (አይነ ጥላ ማስለቀቂያ,ለሌባ,ለአዉድ
ማ,ለከብት እርባታ,ለትምህርት ወዘተ..)
4 ህላዌ መለኮት (ለትምህርት)
5 መጽሔተ መንፈስ ቅዱስ (ለትምህርት)
6 መልክአ ኖላዊ (ለሚጥል በሽታ,ለቡዳ,አጋንንትን
ለማራቅ,ለመንገድ ወዘተ...)
7 መልክአ ዩሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (ለበረከት ወዘተ...)
8 መልክአ ሥላሴ (ለክፉ መንፈስ ማራቂያ,ለእድሜ ወዘተ...)
9 አሌፋት (ራስን ከክፉ ነገር መጠበቂያ,ለሟርተኛ,ከጠላት
የክፋት ሀሳብ ለመጠበቅ,ሟርት ለተደረገበት ሰዉ ወዘተ..)
10 መልካ ዘካርያስ (ገበያ በሟርት በጥንቁልና ለተዘጋበት
ሰዉ...)
11 መልክአ ጊዮርጊስ
12 ቱላዳን ዘቅዱስ ጊዮርጊስ
13 አቃቤ ርዕስ
14 የ7ቱ ሊቃነ መልአክት ድርሳን
15 መልክአ ራጉኤል
16 መልክአ ሚካኤል ወገብርኤል
17መልክአ ማርያም
18 ጸሎተ ባርቶስ
19 ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም
20 መዝሙረ ዳዊት
21 መፍትሔ ሥራይ
22 ጸሎተ ቆጵርያኖስ
23 ጸሎተ ሙሴ
24 ጸሎተ ንድራ
25 ጸሎተ ጴጥሮስ
26 መርበብተ ሰሎሞን
27 መስጥመ አጋንንት
28 ፍትሐት ዘወልድ
29 አርድእት
30 ሐፁረ መስቀል
31 መልክአ ሞርሞርዮን እና ሌሎችም

ለበለጠ መረጃ
                     በ 0922438586 ይደውሉ         0922438586
633 views06:44
Buka / Bagaimana
2023-06-03 08:31:42 መፍትሄ ስራእይ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ
      0922438586
766 views05:31
Buka / Bagaimana
2023-06-02 11:08:06 አብዛኛው ሰው ኑሮው ከዕጅ ወደ አፍ ነው ብዙ ሰው ኑሮውን ህይወቱን ምን እንደ ሚያደርግ ግራ ገብቶታል ምኑን እንደሚይዘው ምኑን እንደሚጨብጠው መላ ቅጡ ጠፍቶበታል አሁን በኑሮው ውድነቱ ምክንያት ከመካከለኛው ኑሮው ወደ ድህነቱ የሽምጥ ወደ ቁልቁለት እየተምዘገዘገ እየወረደ ነው። አስተውላቹሁ ከሆነ በከተሞች በሰፈሮች ከየት መጣ የማይባል ሀብት እየመጣም ነው ያ የጥበበኞች እጅ ያለበት ነው አብዛኛው ባለሀብት 95 % የጥበበኛ እጅ ሳይጠቀም ሀብታም የሆነ የለም ዕኔም ትውልድን ለመታደግ ያለኝን ጥብብ ዕውቀት ላካፍላቹሁ የአባቶቻችንን ጥበብ አብረን ልንቋደሰው ባለችኝ ትንሽ ሰዐትም ብትሆን ልረዳቹሁ ዝግጁ ነኝ

እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ልታማክሩኝ ትችላላችሁ
----------------------------------------
1. በህይወት ግራ መጋባት በህይወት ያለመሳካት።

2. በድህነት በብር ማጣት ለምትማቅቁ

3. በትዳራቹሁ በፍቅረኞች መካከል ያለመስማማቶች ካሉ

4.እናንተ የነካቹሁት ያሰባችሁት የማይሳካላቹሁ

5. የህይወት ለዛው የጠፋባቹሁ

6.በትምህርታቹሁ ጉዳይ

7.ምንም ነገር የማይሳካላቹሁ ምንም ነገር የማይሆንላቹሁ ልፋት ብቻ የሆነባቹሁ ።

8.ትሰራላቹሁ ትፈጋላቹሁ ግን ምንም ነገር የማይለወጥላቹሁ

9. በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ችግር ያለባቹሁ።

10.ድብርት ውስጥ ዝም ብሎ የሚጨንቃቹሁ የሚጠባቹሁ ካላቹሁ

ይቺን የአባቶቻችን የአዮቶቻችን ጥበብ እንጠብቃት እንከባከባት።

ማሳሰብያ -
-------------
ማንኛውም የምንሰራው ጥበብ ከዕምነት እና ከማንኛውም ሃይማኖት ጋር ንክኪ የለውም በሰለሞን ጥበብ ብቻ ነው የምንሰራው።

       0922438586             
982 views08:08
Buka / Bagaimana
2023-06-01 07:47:47 መረጃ መረጃ
የምስራች
እንደኔ የዳነ የተፈወሰ ይመስክር እባካችሁ share
ከ 14 አመት በላይ ልምድ ያላቸውና በስራቸው ፍቃድ ያላቸው ናቸው
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ

አባታችን ስራቸውን አስፋፍተው ከውጭ ሀገርም ከሀገር ውስጥም ባሉበት የማድረስ አገልግልግሎት ጀምረዋል::

0922438586
0922438586

መርጌታ ንጉስ

1.መፍትሄ ለሀብት
2.ለእቁብ
3.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
4.ለመስተፋቅር
5.ለማንኛውም በሽታ

የምንሰራው ጥበብ
============

6.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
7. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
8.ለግርማ ሞገስ
9.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
10.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
11.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
12.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
13.ለስንፈተ ወሲብ
14.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ፨
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ፨ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
 
አድራሻ ቤንሻንጉል

መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ
እንዲሁም አጭበርባሪወች እየበዙ ነው ልጆቼ ተጠንቀቁ ለበለጠ መረጃ መጠው በአካል ያናግሩን ካልሆነም በስልክ ማማከር ትችላላችሁ

ስ.ቁ  0922438586
        0922438586
1.1K views04:47
Buka / Bagaimana
2023-05-31 08:29:29 ሰላም፥ ጤና፤ ፍቅር

ለመላው የዓለም ሕዝብ እንዲሁም ለውዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ይሁን::

የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ የዚህ  ጥበባዊ ትውፊቶች ይምንቋደስበት ቻናል ቤተስቦች እንድምን ሰንብታችኃል እንደምንስ ከርማችኃል?

እኔ ደህና ነኝ ይክበር ይመስግን ልዑል እግዚአብሔር በጣም ደህና ነኝ::
ለ 3 ሳምንታት ያክል በዓሉ ፤ሕምማቱ ምክንያት በማድረግ አዲስ ጥበባዊ ትምህርት ላቀርብላችሁ ባለመቻሌ በጣም ይቅርታ ፡  ፡

ቀደምት አባቶቻችን የተለያዪ ደዌ:በሽታን ሲፈውሱ እጅግ ብዙ እና ለሰው ልጅ አገልግሎት የተፈጠሩ ፍጥረታትን በመጠቀም ሲፈውሱ ኑረዋል::

ለምሳሌ የእሁኑ ዓለም ከእጽዋቶች:ከእንስሳቶች:ከማአድናት እደሚቀምሙ ሁሉ ቀድምቶችም ይህንኑ ትምህርት መሰረት ያስያዙ ሊቃውንቶች ወጠበብት ናቸው::

ከዚህ በፊት ከእጽዋት:ከማአድናት:በጸሎት እንዴት ፈውስ ማግኘት እንደምንችል ስንማማር ቆይተናል::

ዛሬ ደግሞ ቀደምት አባቶቻችን ከተለያዪ የዱር እንስሳት መፍትሔ አልያም ለመድኃኒት የሚዘጋጅባቸው እንስሳቶች በጥቂቱ አሳውቃችሁ ዘንድ ነው ዛሬ ብቅ ማለቴ!

ከዚህ በመቀጥል በየተራ አግልግሎታቸው እንዲሁም ከቅርስነት አልፈው ፈዋሽነታቸው ምን እንደሆነ የምንማማር ይሆናል::
ትምህርቱም ይቀጥላል::

መልካም እውቀት!!!

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

ለበለጠ ምርጃ
0922438586
1.2K views05:29
Buka / Bagaimana
2023-05-30 17:47:21
# ሴት ልጅ # አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት ሴት
# የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ፦
#ወንድ ማስጠላት
# ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
# ተስፋ መቁረጥ
# ማስለቀስ
# ፀባይ መቀያየር
# ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው
# ባል እየመጣ መመለስ
# ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ
# ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
# ሕልመ ሌሊት
# እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት )
# ሱሰኛ መሆን
# የእድል መዘጋጋት
# የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
# የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
# ማስወረድ (አቦርሽን )
# መጨናነቅ
# ሂጅ ሂጅ ማለት
# ቤተሰብ ማስጠላት
# ስራ ማስጠላት
# ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
#ከፍተኛ የራስ ህመም
# ተኝቶ መቃዥት
# ፍርሐት
# ከፍተኛ ላብ
#የጠረን መቀየር
#መጥፎ የአፍ ጠረን
#በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
#ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የሴት ልጅ ዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው
ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ?
#ዓይነጥላን
#በዘር ( በደም ) የሚወርድ የዛር መንፈስን
የሾተላይ መንፈስን (ጋላ ዛርን )
በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ
0922438586
1.2K views14:47
Buka / Bagaimana
2023-05-30 07:45:43 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ

                         ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለበለጠ መረጃ 0922438586 ይደውሉልን።
1.2K views04:45
Buka / Bagaimana
2023-05-29 08:29:24
መርጌታ  የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ
      0922438586
1.2K views05:29
Buka / Bagaimana
2023-05-28 09:44:17
የህዝብ መስተፋቅር ስታሰራ
የተናገርከው ሁሉ እንዲጥም።መልክህን ሰው እንዲወደው።በመጣና በአጫወተን እንዲሉ ስትለያቸው ደግሞ አትሂድብነ እንዲሉህ እንሰራልሀለን።

የህዝብ መስተፋቅር ሶስት አይነት አሰራር እኛጋር ሲኖር
1/ በስም እና በእናት ስም
2/በስም እና በብር ቀለበት
3/ በስም እና በፎቶ የሚሰራ ሲሆን

ከሁሉም በላይ ሀይል ያለው በፎቶ ላይ የሚሰራ መስተፋቅር ሀይሉ ከባድ ነው።

በፎቶ የሚሰራው የህዝብም ሆን ለአንድ ሰው የሚሰራው ጥበብ ሳይውል ሳያድር የሚሰምር ነው።

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ባለ አምስት ጣት አምሳያ ዕፅዋት ጥቅሙ ለብዙ የሚሆን ሲሆን በተለይም በእየቀኑ የመረጥናትን ወይንም የመረጥነውን አምስ አምስት ሰው እንዲወደን እንዲቀርበን እንዲያፈቅረን የምናሰራበት ዕፅዋት ነው።

በዚህ ዕፅዋት የተሰራለት ሰው እስከ አምስት ሰው የመረጣትን በእየቀኑ እንደፈለጋት እንዳዘዛት በእጁ እንደገባች እንደ እራሱ እጅ ሴቷን ያዛታል።

ይህ ዕፅዋት እጃችን በከፍተኛ ትግል ገብቷል።የህዝብ መስተፋቅር በቀን እስከ አምስት ሴቶችን ብቻ የመረጣቸውን ለማስፈቀር የሚያስብ ካለ በራችን ክፍት ነው።

በአለም ላይ በማንኛውም ሀገር በማንኛውም ቦታ ብትገኙ የህዝብ መስተፋቅር ከማሰራት አያግዳችሁም።ብቻ ስማችሁን እና ፎቶአችሁን ትልኩልናላችሁ።

በእያላችሁበት የመወደድ እና በሴቶች የመከበብ ከራማን እናድላችኋለን።

በቴሌግራም ለመከታተል እና ለማነጋገር

0922438586


ውሃ ባልነካው በጠገራ የብር ቀለበት ላይ ሰርተን እንልክልሀለን።
ቀለበቱን ኪስህ ታደርግ እና ሀብታም ቆንጆ ስታገኝ ቀለበቱን ጣትህ ላይ ታደርግና ትጨብጣቸዋለህ።ይከተሉሀል።
በቀን ቀለበቱን አድርገህ ከአምስት ሴት በላይ ከጨበጥክ ጥበቡ አጠቃላይ ይፈርሳል።
0922438586
1.4K views06:44
Buka / Bagaimana