Get Mystery Box with random crypto!

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

Logo saluran telegram onelove42 — በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔
Logo saluran telegram onelove42 — በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔
Alamat saluran: @onelove42
Kategori: Kutipan
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 2.13K
Deskripsi dari saluran

💔 Hii gays
💔 ፍቅርማለት ውሸትነው
💔 ውሸትማለትደሞ ያው ውሸትነው
💔 እና በዚ Channel ላይ
💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ
💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ
💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ
💔 እናወዳጄ በፍቅር ላለመውደቅ ሞክር ምክኒያቱም የወደቀነገር ተሰባሪነውና
💔 እና ሀሳብና አስታየትካላቹ @Smok_60 በዚአካውንት ያናግሩን
@Onelove42

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


Pesan-pesan terbaru 2

2021-12-26 21:11:45 በአለም ላይ ማብቂያ የሌለው አንድ ጦርነት አለ ያለቀ ሲመስለን ደግሞ የሚቀሰቀስ እሱም

ልብ




አይምሮ

@Onelove42

@Onelove42
42.3K views ጭ$ን$ቀ$ት , 18:11
Buka / Bagaimana
2021-12-26 21:11:44 እሷ፦ ፍቅርን እንዴት ትገልፀዋለህ

እሱ፦ ኮከብ እንደመቁጠር

እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለትህ ነው

እሱ፦ አይ ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ

@Onelove42

@Onelove42
39.8K views ጭ$ን$ቀ$ት , edited  18:11
Buka / Bagaimana
2021-12-24 20:04:08 ፍቅር ለአንቺ ከኔ የተሻለ ነው የሚገባሽ ካለ በግዜ ሌላ መፈለግ ነው የምን ያዙኝ ልቀቁኝ ነው ሌላ ጠብሷል ግልፅ እኮ ነው

@Onelove42

@Onelove42
38.3K views ጭ$ን$ቀ$ት , 17:04
Buka / Bagaimana
2021-12-24 20:04:08 ያንተ ምርጡ አስተማሪህ ያለፈው ስህተትህ ነው

@Onelove42

@Onelove42
37.3K views ጭ$ን$ቀ$ት , 17:04
Buka / Bagaimana
2021-12-24 20:04:08 መርሳት ያለብሆን እየረሳህ
መተው ያለብህን እየተውክ
መያዝ ያለብህን እየያዝክ
መሆን ያለብህን እየሆንክ
ማንንም ሳትሰማ ዝም ብለህቆስቁሰው

@Onelove42

@Onelove42
36.8K views ጭ$ን$ቀ$ት , 17:04
Buka / Bagaimana
2021-12-15 19:52:34 የሠው ልጅ ልብ 442,000 ዶላር ያወጣል ታዲያ እንዴት በነጻ ልቡን ይሠጠኛል ብለሽ አመንሽ?

@Onelove42

@Onelove42
36.0K views ጭ$ን$ቀ$ት , 16:52
Buka / Bagaimana