Get Mystery Box with random crypto!

ብሄራዊ ሎተሪ

Alamat saluran: @national_lottery1
Kategori: Tidak terkategori
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 36.20K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2024-06-27 10:27:51 መውጫው ቀን እየደረሰ ነው !
የ24ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ሽያጩ የሚያበቃበት ሰኔ 23 ቀን 2016 ከሌሊቱ 6፡00 ሲሆን ዕጣው ሰኔ 26/2016 በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ፡-
4 ሚሊየን ብር
2 ሚሊየን ብር
1 ሚሊየን ብር
700ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች አሉት
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
4.4K views07:27
Buka / Bagaimana
2024-06-27 10:27:51
የጀበና ቡና እና 3,000,000 ብር ተገናኙ !
የአዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ለምለም ሽፈራው የጀበና ቡና በመሸጥ የሚተዳደሩ ሲሆን ሲበዛ ደጋግመው ሎተሪ የመቁረጥ ልምድ አላቸው ፡፡ ታዲያ እንደተለመደው የሎተሪ አዟሪው ቡና በሚያፈሉበት ቦታ ድረስ በመሄድ የልዩ ሎተሪ ቲኬት እንዲገዙት ይሰጣቸዋል ዕድልም ከሳቸው ነበረችና በገዙት ሙሉ ዕጣ የ3ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወ/ሮ ለምለም የሁለት ልጆች እናት ሲሆኑ ገንዘብ በሚያስፈልገኝ ጊዜ የሎተሪ ዕድል ደረሰኝ በማለት በደስታ ገልጸዋል ፡፡
4.4K views07:27
Buka / Bagaimana
2024-06-27 10:27:51
4.2K views07:27
Buka / Bagaimana
2024-06-14 20:35:55
የሱሉልታ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ካብታሙ አብጤ በትንሳኤ ሎተሪ የ1,000,000/አንድ ሚሊየን/ ብር ዕድለኛ በመሆን በሚኖርበት በሱሉለታ ከተማ በህዝብ ፊት ሽልማቱን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡
8.6K views17:35
Buka / Bagaimana
2024-06-13 15:06:51
መምህሩ በ4,000,000 /በ4ሚሊየን ብር/ ተንበሸበሹ!
በመምህርነት ሙያ ህብረተሰቡን ሲያገለግሉ የቆዩት መምህር ታደለ አሰፋ ኦዴ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም በወጣው የ23ኛው ዙር አድማስ ድጂታል ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የ4,000,000 /አራት ሚሊየን /ብር ዕድለኛ ሆኗል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ የዓመታት ጥያቄቸው የነበረው የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ ቤት እንደሚገዙበት ፊታቸው ላይ በሚነበበው የደስታ ስሜትም ጭምር ገልጸውልናል ፡፡
11.0K views12:06
Buka / Bagaimana
2024-06-13 15:06:51 የ23ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸው እየወሰዱ ነው !
10.2K views12:06
Buka / Bagaimana
2024-06-12 12:23:09
በ100 ብር እነዚህ አጓጊ ሽልማቶች እንዳያመጥዎ ከወዲሁ ቲኬቱን ይቁረጡ
የቶምቦላ ሎተሪ ዕጣ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ይወጣል
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
7.0K views09:23
Buka / Bagaimana
2024-06-03 19:09:52
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 23ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
8.2K views16:09
Buka / Bagaimana
2024-06-01 12:27:10
ወጣት አማረ ተሰራ ይባላል በትንሳኤ ሎተሪ የብር 500,000 / አምስት መቶ ሺ / ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት አማረ ነዋሪነቱ በጎንደር ሲሆን በአነስተኛ ንግድ ላይ ተሰማርቶ ይሰራል ፡፡
11.3K views09:27
Buka / Bagaimana
2024-06-01 12:27:10
ኮንስታብል ዘካሪያስ መንገሻ ይባላል የአዲስአበባ ፖሊስ አባል ሲሆን በትንሳኤ ሎተሪ የብር 600,000/ ስድስት መቶ ሺ/ ዕድለኛ በመሆን ቼኩን ከአስተዳደሩ ተረክበዋል ፡፡
10.5K views09:27
Buka / Bagaimana