Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን ሰላም የምስባክ ወማኅሌት ቻናል ቤ | ምስባክ ወማኅሌት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን
ሰላም የምስባክ ወማኅሌት ቻናል ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ?
በምሕረቱና በቸርነቱ ለዚህ ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ፤ለቅዱሳን አምላክ ለቸሩ መድኃኔ ዓለም ክብርና ምስጋና ይግባዉ

የተባረከ የሐምሌ ወር ሥርዓተ ማኅሌቱን ቀድሜ ስላዘጋጀዉ በዚህ
@Zethewahdobot / https://t.me/Misbakgroup እየገባችሁ የወርኃዊ እና የአመታዊ ክብረ በዓል በመጠየቅ ቀድማችሁ ተዘጋጁ ሲል ፍላጎት ላላችሁ ለመግለጽ ወደድኩ።

በአገልግሎቱ ደስተኛ ከሆኑ ቻናላችንን ሼር በማድረግ አበርቱን

https://t.me/Misbak_WeMahlet