Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፯ ለሰኔ መድኃኔ ዓለም የሰኔ መድኃኔ ዓለም # | ምስባክ ወማኅሌት


ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፯ ለሰኔ መድኃኔ ዓለም

የሰኔ መድኃኔ ዓለም
#ሥርዓተ_ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።
@Misbak_WeMahlet

Share ያድርጉ
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@Misbak_WeMahlet
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ክብሮሙ ለቅዱሳን ሞገሶሙ ለጻድቃን፤መርሖሙ ለዕውራን ዝንቱ ውእቱ መስቀል፤እንስሳ ገዳምኒ አዕዋፈ ሰማይኒ ያንቀዓድዉ ኀቤከ፤አምላክ መስተመይጥ፤ያፀግብ ነፍሰ ነዳያን ያከርም በበዓመት፤ለዘበእንቲአነ ውስተ ማኅፀና ለማርያም ተሠወርከ፤ወበደመናትኒ ሰማየ ዘከለልኮ፤ወኵሉ ቀሊል በኀቤከ።
@Misbak_WeMahlet
ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ሰዓሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ፤ከመ ያዝንም ለነ ዝናመ ምሕረት እምነቅዓ ሕይወት፤ዘአፀርዎ ሰቃልያን፤በጎልጎታ መካን፤ስትዪ ሕዝበ ክርስቲያን፤ስቴ ዘበአማን።
@Misbak_WeMahlet
ዓዲ ዚቅ
ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም መሠረተ ጽድቅ ኀደረ ላዕሌሃ፤ወአዘዘ ደመና በላዕሉ።
@Misbak_WeMahlet
መልክአ መድኃኔ ዓለም
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢረከቡ ተፍጻሜተ፤መላእክተ ሰማይ ወምድር እለ ለመዱ ስብሐተ፤መድኃኔ ዓለም ተወከፍ እንተ አቅረብኩ ንስቲተ፤ዘሰተይከ በእንቲአነ ከርቤ ወሐሞተ፤በሞተ ዚአከ ከመ ትቅትል ሞተ።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ፤ወስእለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ፤ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ።
@Misbak_WeMahlet
ወረብ
ተወከፍ ፀሎተነ ፀሎተነ ዉስተ ኑኀ ሠማይ[፪]
ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ ሊቀ መላእክት[፪]
@Misbak_WeMahlet
መልክአ መድኃኔ ዓለም
ሰላም ለአስናኒከ ወለልሳንከ ዘሰበከ፤ግዕዛነ ዓለም ቀዳሚ አመ ዲበ መስቀል ቆምከ፤መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ዘኢይትኄሰው ቃልከ፤ለነፍስየ መልአከ ሞት አመ ያቀውማ ቅድሜከ፤እግዚኦ እግዚኦ ኢትሚጥ ገጸከ።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ደመናተ ኬደ ወአስተርአየ ገሃደ፤በኃይለ መስቀሉ ሰበከ ለነ ግዕዛነ።
@Misbak_WeMahlet
ዓዲ ዚቅ
እመስቀሉ ወሪዶ ውስተ ሲኦል፤ሙቊሐነ ፈትሕ ሰበከ ሎሙ ግዕዛነ።
@Misbak_WeMahlet
መልክአ መድኃኔ ዓለም
አልቦ እምሰብእ ዘከማየ አበሳ ኃጢአት ገባሪ፤ወአልቦ ዘከማከ እግዚአብሔር መሐሪ፤መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ዓለማተ ኵሉ ፈጣሪ፤በደመ ገቦከ ኃጢአትየ አስተሥሪ፤አመ ለኰንኖ ዓለመ ትመጽእ ደኃሪ።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
መኑ ከማከ መሐሪ፤ሐረገ ነፍስ መታሪ ወልሳነ ኵሉ አሣሪ፤ክረምተ ወሐጋየ ዘታስተባሪ፤በሥጋከ ወደምከ፤ኃጣውኢነ አስተሥሪ።
@Misbak_WeMahlet
ምልጣን
መሐር ሕዝበከ በውእቱ ወልድከ ፍቊርከ፤አውርድ ለነ ዝናመ በቃለ ትእዛዝከ፤ተዘኪረከ፤ኪያነ አብርሃም ፍቊርከ።
@Misbak_WeMahlet
እስመ ለዓለም
ነአኵቶ ለአምላክነ፤ለዘአውጽአነ እምጽልመት ውስተ ብርሃን፤ለዘወሀበነ ቡሩከ ዝናመ ለሌሊተ ዚአነ፤ከመ ያጽግበነ ወያስተፍሥሐ ልበነ፤ለዘበእንቲአነ ተሰቅለ መድኃኒነ፤እግዚእነ በኃይለ መስቀሉ ለክርስቶስ ለኵሉ ኃይለ እኵይ ንመውዖ፤በጥምቀተ ማይ ዳግመ ወለደነ፤ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን።
@Misbak_WeMahlet
=> እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)
  @Misbak_WeMahlet
join and share
Via ማህሌታውያን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE


@Misbak_WeMahlet
@Misbak_WeMahlet
@Misbak_WeMahlet


@Misbak_WeMahlet
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ