Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቅዳሴ ለምዕመናን ብቻ

Logo saluran telegram mekereabew — ሥርዓተ ቅዳሴ ለምዕመናን ብቻ
Logo saluran telegram mekereabew — ሥርዓተ ቅዳሴ ለምዕመናን ብቻ
Alamat saluran: @mekereabew
Kategori: Agama
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 1.52K
Deskripsi dari saluran

ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ቅዳሴ ለመማር ይችሉ ዘንድ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል። ቅዳሴ በአጭር ጊዜ ለመማር ከወደዱ እርስዎን እና ጓደኞትን ወደ ግሩፓችን ይክተቱ

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2023-06-18 08:55:06 ሥርዓተ ቅዳሴ ለምዕመናን ብቻ pinned «ስለ ዘፈን ለጠየቃችሁት ጥያቄዎች በእዚህ ድምጽ ላይ ለመዳሰስ የተሞከረው ዘፈን ማን እንዳስጀመረ ለመጀመርያ ጊዜ(ታሪካዊ አመጣጡ ዘፈን በመጽሐፍ ቅዱስ ዘፈን ያመጣው ጣጣ ዘፈን ለማቆም ምን እናድርግ የውጪው ሀገር በዘፈን ምን ላይ ደርሰዋ እስከ ታዋቂ ሰዎች ጭምር መልካም ጊዜ»
05:55
Buka / Bagaimana
2023-06-18 08:54:54 ስለ ዘፈን ለጠየቃችሁት ጥያቄዎች

በእዚህ ድምጽ ላይ ለመዳሰስ የተሞከረው

ዘፈን ማን እንዳስጀመረ ለመጀመርያ ጊዜ(ታሪካዊ አመጣጡ
ዘፈን በመጽሐፍ ቅዱስ
ዘፈን ያመጣው ጣጣ
ዘፈን ለማቆም ምን እናድርግ
የውጪው ሀገር በዘፈን ምን ላይ ደርሰዋ እስከ ታዋቂ ሰዎች ጭምር

መልካም ጊዜ
178 viewsאוֹרתוֹדוֹקסִי, 05:54
Buka / Bagaimana
2023-06-18 08:43:27
ሁሉንም ይከታተሉት ለዘመናት የሚሻገር እውቀት ያገኛሉ
162 viewsאוֹרתוֹדוֹקסִי, 05:43
Buka / Bagaimana
2023-06-17 15:44:27
አዲስ መጽሐፍ በገበያላይ

#ኦርታዶክሳዊ_ወጣት_እና_ፈተናዎቹ

#ዮጋ በስፊው ተዳሰዋል
ዲን ዳግማዊ ሰሎሞን አዘጋጅቶታል።ወንድሜ ዲን ዳግማዊ
#ኦርቶዶክስ_መልስ_ናት የሚል መጽሐፍ አስነብቦን ነበር።

የጀርባ ዋጋ
#320ብር
ዋና አከፋፋይ
አርጋኖን መጻሕፍት መደብር Areganon Book Store
በCBE 1365 ለሚያስገቡ 250ብር ብቻ።

#አንዱን_ርዕስ_እንጋብዛችሁ
#ዘፈን_ለማቆም_ምን_ላድርግ? (የብዝዎቻችን_ጥያቄ_ነው አይደል?)


https://www.facebook.com/groups/271884238121590/permalink/647188570591153/?mibextid=Nif5oz

#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ዋናው_በር_ፊትለፊት_ሽዋ_ዳቦ_መነጽር_ቤቶቹ_ውስጥ_ወይም_በ0912044752_0925421700_ይደውሉ!
https://t.me/BetMetsahfte
185 viewsאוֹרתוֹדוֹקסִי, 12:44
Buka / Bagaimana