Get Mystery Box with random crypto!

Birtat Forex

Logo saluran telegram birtat_forex_channel — Birtat Forex B
Logo saluran telegram birtat_forex_channel — Birtat Forex
Alamat saluran: @birtat_forex_channel
Kategori: Tidak terkategori
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 56.97K
Deskripsi dari saluran

ይሄ የብርታት ፎሬክስ OFFICIAL ቻናል ነው :: በዚ ቻናል ስለ ብርታት ፎሬክስ የ ስልጠና መረጃዎች እንዲሁም በ ፎሬክስ ዙርያ ያሉ እናንተን የሚጠቅሙ የተለያዩ ነግሮችን ታገኙበታላቹህ።
ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን 👍

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


Pesan-pesan terbaru

2023-12-09 10:00:18 https://forms.gle/woCQRBv4nHV1GcvdA
12.6K views07:00
Buka / Bagaimana
2023-12-08 18:59:22
book Key points

Cognitive biases and emotional biases impact a trader's decision-making process and leads to suboptimal outcomes. These include confirmation bias, illusion of control bias, loss aversion bias and overconfidence bias.

መልካም ንባብ
#birtatforex
13.7K viewsedited  15:59
Buka / Bagaimana
2023-12-06 18:20:02
የትሬዲንግ ሳይኮሎጂያችሁን በብዙ መንገድ ሊያግዛችሁ የሚችል መፅሀፍ አነሆ ብለናል።
.
.
መልካም ንባብ
#ብርታት ፎሬክስ
15.2K views15:20
Buka / Bagaimana
2023-12-05 20:51:49
የ ብርታት ቤተሰቦች በመጪው እሁድ ከረፋዱ 11:00 ሰዐት ላይ በዓይነቱ ልዩ የሆነ

አጠቃላይ በትሬዲንግ ዙርያ....
ክሪብቶ ወይስ ፎሬክስ
ለእናንተ እየተዘጋጀ ባለው ነፃ የፎሬክስ፣ የክሪብቶ ከረንሲ፣ የኦንላይን ቢዝነሶች ዙሪያ ስላለው ስልጠና...
ስለ አዲሱ የብርታት ፎሬክስ አሰራር እና የኘሮፌሽናል ትሬደሮች ኔትወርክ ምስረታ....
በሰፊው የምንወያይበት የቀጥታ ስርጭት ይኖረናል።

ብዙ አዲስ ነገር እና ሰርኘራይዞች ይኖሩናል እንዳያመልጦት በነቃ ተሰትፎ አና ለወዳጆት ሼር እያረጉ ይጠብቁን።
#Birtatforex
17.0K viewsedited  17:51
Buka / Bagaimana
2023-12-05 12:47:30
ሰላም የብርታት ቤተሰቦች በሪቴል ትሬዲንግ ስትራቴጂ ላይ እውቀታችሁን ማስፋት የምትፈልጉ እንዲሁም ስለካንድል ስቲክ አመጣጥ ይሄ መፅሀፍ እንደ መንደርደሪያ ሀሳብ አለፍ ሲልም አንደ ቋሚ እስትራቴጂ ምትጠቀሙበትን አቅጣጫ ይሰጣቹሀል።

መልካም ንባብ ተመኘን

#birtatforex
16.9K views09:47
Buka / Bagaimana
2023-12-04 20:19:33 የምን ጊዜውም ምርጥ መፅሐፍ
Trading in the zone
"Mark Douglas"

ማንም ትሬደር ይሄን መፅሀፍ ሳያነብ በትክክለኛ ገንዘብ እንዳይገበያይ። ያንብቡት የብርታት ቤተሰቦች ያመሰግኑናል

በ ቅርቡ በቀጥታ ስርጭት የ ጥያቄ እና መልስ ዝግጅት እዚሁ ቻናላችን ላይ ይኖረናል ይጠብቁን።
12.9K views17:19
Buka / Bagaimana
2023-12-03 20:37:31 ሰላም የብርታት ቤተሰቦች ዛሬ እስኪ አንድ ነገር እንበላችሁ...

ለጀማሪዎች ፎሬክስ ከባድ ነው የማያቋርጥ ጥረትን ይጠይቃል። እንደ ትሬደር በየቀኑ በዜና ላይ ወቅታዊ መረጃ ማግኘት : የምትላመዱትን ስትራቴጂ እስክታገኙ አዳዲስ ስልቶችን ማዘጋጀት እና መሞከርም ያስፈልጋል።

አጠቃላይ ሰዎች በ 1 ሳምንት ውስጥ ሊያደርጉት የሚችሉት ነገር አይደለም።

ጥሩ ትሬደር ለመሆን ቢያንስ በቀን በትንሹ 2 ሰዐት እየሰጠን  መትጋት አለብን። አንዳንዶች በ 6ወር ውስጥ ጥሩ ለውጥ ያያሉ ውጤታችን ለዚህ ቢዝነስ እንደምንሰጠው ትኩረት ይወሰናል።

በፎሬክስ ጥሩ ገንዘብ ይሰራል? አዎ በሚገባ እሱን በራሳችን ሪሰርች እንስራ። ከማንም በላይ ራሳችን ነን እና ምስክር።

እናም በዴሞ እየተለማመድን ባክቴስት ጆርናል አያረግን መበርታት ይኖርብናል።

በትሬዲንግ ዙሪያ መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በቅርቡ በምናዘጋጀው የነፃ ስልጠና ላይ ለመሳተፍ እዚሁ ቻናላችን ላይ በንቃት ይጠብቁን። ከእናንተ ጋርም የጥያቄ እና መልስ ዝግጅቶች ይኖሩናል እናመሰግናለን።


#birtatforex
15.9K viewsedited  17:37
Buka / Bagaimana
2023-11-26 07:14:39 የ Discount ጊዜ አብቅቷል ምዝገባ ይቀጥላል ግን ከዚ በውሃላ የምመጡ ሰዎች በሙሉ ክፍያ ማለትም በ 4,700 ነው ምገቡት እና ምትማሩት የቅናሹ ቀን ላይ ደርሳቹህ የተቀላቀላችሁን መልካም ትምህርት ይሁንላቹህ!

ከዚ በውሃላ ቀጣይ ምዝገባ ( 6 ተኛ ዙር ) መች እንደሚሆን እዚው ቻናል ላይ እናሳውቃለን ::

እስከዛው መጠበቅ ማችሉ እና በዚኛው ዙር መሃል ላይ መግባት ምፈልጉ ሰዎች እስከ ህዳር 30 በዚ
@Birtat_Forex አዋሩን!

መልካም ጊዜ, ብርታት ፎሬክስ
12.7K views04:14
Buka / Bagaimana
2023-11-25 08:50:54
1 ቀን ብቻ ቀረ

የ Forex Trading ምዝገባ በ Discount ለመመዝገብ አንድ ቀን ብቻ ቀረው!

ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ እስከ ምሽቱ 4:00 ድረስ ብቻ ዲስካውንቱ ይቆያል ::


ለመምዝገብ በመጀመሪያ ከላይ PIN የተለቀቅውን ( https://t.me/Birtat_forex_Channel/6987 ) ይሄንን ቪዲዮ ይመልከቱ

ለሙሉ 2 ወሩ ስልጠና ክፍያ ለዛሬ 3,500 ብር ብቻ ነው ከነገ ጀምሮ 4,700 ነው ሚሆነው

እድሉ ሳያመልታቹህ አሁኑኑ ተመዝገቡ

@Birtat_Forex


መልካም ቀን
13.8K views05:50
Buka / Bagaimana
2023-11-23 11:08:29
#3_ቀን_ቀረ!

በታላቅ ቅናሽ እየተካሄደ የሚገኘው የForex Trading ስልጠና ምዝገባ በDiscount ለመምዝገብ 3 ቀናት ብቻ ቀረው

#ይፍጠኑ ሙሉ ስልጠናው አሁን 3,500 ብቻ ሲሆን የቅናሽ ቀን ካለፈ 4,700 ነው ሚሆነው

ዛሬውኑ ይመዝገቡ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን

ስልጠናውን ለመጀመር በዚ ያዋሩን


@Birtat_Forex

ብርታት ፎሬክስ
14.5K views08:08
Buka / Bagaimana