Get Mystery Box with random crypto!

🅰🅻🅻 🅸🅽 🅾🅽🅴💯

Logo saluran telegram allinonebuyandsell — 🅰🅻🅻 🅸🅽 🅾🅽🅴💯
Logo saluran telegram allinonebuyandsell — 🅰🅻🅻 🅸🅽 🅾🅽🅴💯
Alamat saluran: @allinonebuyandsell
Kategori: Penjualan
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 14.67K
Deskripsi dari saluran

አስተማማኝ እና ኦርጅናል የሆኑ ምርጥ ምርጥ የቤት እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ።
አአ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ካሉበት እናደርሳለን፡፡
ክፍለ ሀገር እንልካለን
📱📲 0922 87 89 92
📱📲 0913 34 30 79
📱📲 0911 87 05 24
https://www.facebook.com/107000011672345/posts/113436991028647/

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2024-02-27 16:50:20
የፒዛ አምሮትን ለማዉጣት መጋገራዉን ይዘን መተናል እርሶ ብቻ ሙያዎትን ያበርክቱ ።
በአይነቱ ልዩ የሆነዉን
" GEEPERS PIZZA PAN "
ለፒዛ ,ለፓስታፍሮ ,ለኬክ እና ዳቦ ,ለአሮስቶ ጥብስ....
የማይጣበቅ, ሙቀቱን መቆጣጠር ሚያስችል system የለዉ
ባለመስታወት ክዳን
ለአጠቃቀም ቀላል , ሀይል ቆጣቢ....
    Price (ዋጋ)=4700 birr

        0922878992
0911870524
t.me/allinonebuyandsell
5.1K viewsMelona, 13:50
Buka / Bagaimana
2024-02-13 14:07:58
SOKANY 4 in1 Hand Blender
-ለሽንኩርት ለነጭ ሽንኩርት
- ለስጋ መፍጫ
-ለዳጣ
-ለልጆች ምግብ ማዘጋጃ
- ለ እንቁላል መምቻ
  ለሌሎችም በአንድ ላይ የሚያገለግል አራቱን በአንድ ላይ የሚያገለግለውን ማሽን
3500 ብር ብቻ አአ ካሉበት እንልክልዎታለን ። 
0922878992
0911870524
t.me/allinonebuyandsell
6.1K viewsMelona, 11:07
Buka / Bagaimana
2024-02-08 13:38:05
ተጣጣፊ ወንበር
➸ portable talascopic chair
➸ ቀላል ክብደት ያለው ጠንካራ እና ተጣጣፊ
➸ ከቦታ ቦታ ይዞ ለመንቀሳቀስ በጉዞ ወቅት ተመራጭ
➸ ለወገብ ህመምተኛ  ለአቅመ ደካማ ለአዛውንቶች በጠቅላላ ለሁሉም የሚሆን
➸  250 mm ስፈት 80 cm ከፍታ ያለው
➸ በሚፈልጉት ከፍታ መጥነው የሚጠቀሙበት
➸ ሲደክሞት አረፍ የሚሉበት

           ➸ ዘመናዊ ተጣጣፊ ወንበር
           ➸ ውበት ጥራት ምቾት እና ጥንካሬ
                  ያላቸው
           ➸ በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ
2000 ብር

           ➸ 0922878992
0911870524 ይደውሉ
           ➸ t.me/allinonebuyandsell ይቀላቀሉ
6.4K viewsМєℓσиα, 10:38
Buka / Bagaimana
2023-12-21 15:24:02
Mylong Original kettel ውሀ ማፍያ ኪትል
1500 Watt
የመያዝ አቅሙ 2.2 ሊትር
ውሀው ሲፈላ በራሱ ጊዜ የሚዘጋ
የውሀውን መጠን የሚያሳይ
ኦሪጅናል እና አስተማማኝ ኪትል
ለማፍያም ለማቅረቢያም የሚሆን
LED Light

        ዋጋ 2500
0922878992
0913343079
t.me/allinonebuyandsell
7.4K viewsMelona, edited  12:24
Buka / Bagaimana
2023-12-18 15:29:36
Facial Steamer

የውሀ እንፋሎት የፊትዎን ቀዳዳ በመክፈት ቆሻሻ ውልቅ ብሎ እንዲወጣ ይረዳል
Blackheads በማለስለስ ለማስወገድ ይረዳል
የሞቀ የእንፋሎት የደም ሥሮችዎን እንዲከፈቱ እንዲሁም የደም ዝውውር እንዲጨምር ያደርጋል
Steam ቦታዎች መሄድ ሳይጠበቅቦት በቤትዎ የፊትዎን ቆዳ ውበት ይጠብቁ
 
     ዋጋ 2000 ብር
  0922878992
  0911870524
አአ ያሉበት ቦታ ያለተጨማሪ ክፍያ እናመጣለን
t.me/allinonebuyandsell
6.9K viewsMelona, 12:29
Buka / Bagaimana
2023-12-12 12:48:11
Telegram join
t.me/allinonebuyandsell
Fascial Gun Massager

ህመም እና ድካሞን በቤቶ የሚያክሙበት

በማሳጅ ማሽኑ ሲታሹ የቫይብሬሽን
ሲስተሙ የደም ዝውውርን በማስተካከል ከደም ግፊት እና ደም ብዛት በሽታ በመከላከል ጤናማ የደም ዝውውር እንዲኖረን ይረዳናል።
የትከሻ ፣ የጀርባ ፣ የወገብ እና የእግር ህመም ካለቦዎ ትክክለኛ ፈውስ የሚያገኙበት መሳርያ ።
በስራ ወይም በስፖርት የዛለ የደከመ ሰውነትን ለማነቃቃት በቀዳሚነት የሚመረጥ
4 የተለያየ የማሳጅ ማድረግያ ያለው
Rechargeable መሆኑ መብራት ባይኖርም ያስጠቅማል።

Price 2,800 birr

Aa Free delivery
በክልል ከተሞች ለምትገኙ እንልክልዎታለን
0911870524
0922878992

  |telegram|
t.me/allinonebuyandsell
7.4K viewsМєℓσиα, 09:48
Buka / Bagaimana
2023-12-07 12:42:31
Sleeping Bag

ለስራ ለሽርሽር ወይም ለሃይማኖታዊ ጉዞዎች ሲሄዱ በቀላሉ ከቦርሳዎ አውጥተው ተመችቶት የሚተኙበት
ለቤትዎም ጭምር እንግዳ ቢመጣቦት መሆን የሚችል
አጣጣፈዉ እንደ ቦርሳ የሚይዙት

︎Comfortable
︎Folds easily into included storage bag
︎Ideal for festival weekends

     ዋጋ 2,500 birr
            4000 birr
በብዛት ለሚፈልጉ ቅናሽ እናደርጋለን

  0922878992
  0911870524
    
A.A #Free #delivery 

ለክፍለ ሀገር  እንልካለን

ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ
           
    t.me/allinonebuyandsell
7.2K viewsMelona, 09:42
Buka / Bagaimana
2023-05-31 13:30:33
telegram join
t.me/allinonebuyandsell

Saachi Blender and Grinder
ሳቺ ጁስ መፍጫ

ሶስት በአንድ

ቡና መፍጫ ያለው

አንድ የብርጭቆ አንድ የማይካ መፍጫ ጆግ የያዘ

4200ብር

0913343079
0922878992

አአ ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን
t.me/allinonebuyandsell
2.4K viewsМєℓσиα, 10:30
Buka / Bagaimana
2023-05-23 13:28:33
230 እና 160 ድፍን ሽንኩርት መፍጫ
ዘመናዊ የሆነ
የሽንኩርት
የጎመን
ለበርበሬ
እንዲሁም ለልዩ ልዩ አትክልቶች የሚሆን ወፍጮ በሰዓት ከ 40 እስከ 60 kilogram
ድፍን ድፍን ሽንኩርት የሚፈጭ ከላይ እየከተቱ ያለምንም ድካም ከስር የተፈጨውን
ሽንኩርት መቀበያ ሳፋ ብቻ በማስቀመጥ የሚገለገሉበት  ባለዲናሞ ሲሆን በፈለጉት
መጠን የሚያደቅቅ ምርጥ ማሽን
160 9,000 Birr
230 14,000 Birr
0922878992
0913343079
አአ ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን
t.me/allinonebuyandsell
1.7K viewsМєℓσиα, 10:28
Buka / Bagaimana
2023-05-22 14:45:38
Sanford hand blender 6 in 1 (ሳንፎርድ 6 በ1 መፍጫ ) Telegram : t.me/allinonebuyandsell

ሁሉ በአንድ የሆነ  ተቀያያሪ ስራዎን የሚያቀል እቃ

ለክሬም ለሾርባ ለህፃናት ምግብ መቀላቀያ እንዲሁም ለማንኛውም እይነት ጁስ መፍጫነት የሚያገለግል

ነጭ ሽንኩርት ለስጋ

ሽንኩርት መፍጫ

ድንች ፣ካሮት እና ሌሎች አትክልቶችን በተለያየ ቅርጽ መሰልሰል ሚያስችል

የእንቁላል መምቻ

በሚ.ሊ ልኬት የያዘ ጆግ

የማይዝግ stainless steel

600 ዋት ጉልበት ያለው

እነዚህን ሁሉ በአንድ የያዘ እቃ በ8000 ብር የራስዎ ያድርጉ

0922878992
0913343079

ደውለው ይዘዙን አአ ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን
2.2K viewsMelona, edited  11:45
Buka / Bagaimana