ነዳጅ በነበረበት ይቀጥላል የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በካቲት ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ በመጋቢትም እንደሚቀጥል ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል። @Addis_Mereja 13.3K viewsedited 06:21