Get Mystery Box with random crypto!

ቻይና  ሶማሊላንድ የሶማሊያ ግዛት ናት የሚል አቋም  እንዳላት ገልፃ የቀጠናው ሀገራት ጉዳያቸውን  | Addis መረጃ™

ቻይና  ሶማሊላንድ የሶማሊያ ግዛት ናት የሚል አቋም  እንዳላት ገልፃ የቀጠናው ሀገራት ጉዳያቸውን  በወዳጅነት እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ  ሊፈቱ ይገባቸዋል ብላለች

"ቻይና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቻርተር አላማዎችን እና መርሆዎችን ለማስከበር የቆመች ሲሆን ሀገራትን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነትን በማስጠበቅ ረገድ ትደግፋለች" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማኦ ኒንግ ተናግረዋል።

ማኦ “ሶማሊላንድ የሶማሊያ አካል ነች" ብለዋል
@Addis_Mereja