Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ የተለያዩ ምርቶችን ወደ ዉጪ በመላክ ከያዘችዉ እቅድ 65 በመቶ ብቻ ማሳካቷ ተነገረ! የ | Addis መረጃ™

ኢትዮጵያ የተለያዩ ምርቶችን ወደ ዉጪ በመላክ ከያዘችዉ እቅድ 65 በመቶ ብቻ ማሳካቷ ተነገረ!

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር በተያዘዉ በጀት ዓመት ወደ ዉጪ ለመላክ ካቀደዉ የተለያዩ ምርቶች 1.06 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን ገልጿል።

በአራት ወሩ ከተላኩ ምርቶች የጥራጥሬ ሰብሎችና የቅባት እህሎች ከፍተኛዉን ድርሻ ይዘዋል ያለዉ ሚኒስትሩ ወደ ዉጪ በመላክ ገቢ ለማግኘት የተያዘው እቅድ 1.6 ቢሊዮን መሆኑን እና የአፈፃፀም እቅዱ 65 በመቶ ሆኗል ብሏል።

Via Capital
@Addis_Mereja