Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 67 ቦይንግ ጀት አውሮፕላኖች የግዢ ስምምነት ተፈራረመ! የኢትዮጵያ አየ | Addis መረጃ™

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 67 ቦይንግ ጀት አውሮፕላኖች የግዢ ስምምነት ተፈራረመ!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የአቪዬሽን ታሪክ ትልቁ የተባለለትን 67 ቦይንግ ጀት አውሮፕላኖች የግዢ ስምምነት መፈራረሙን ቦይንግ አስታወቀ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ከአየር መንገዶች ሪከርድ የተባለለትን

-11፣ የ 787 ድሪምላይነር፣
-20፣ 737 ማክስ እና ተጨማሪ 36 ጄቶችን መግዛት የሚችልበትን ስምምነት አድርጓል።

@Addis_Mereja