የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ይከበራል! 1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ነገ እንደሚከበር ተገልጿል። የሸዋል ወር ጨረቃ በሳኡዲ አረቢያ በቱሚናር እና ሱዳይር ዛሬ ሀሙስ በመታየቷ የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ጁምዓ / አርብ ይውላል። እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። @Addis_Mereja 20.2K viewsedited 18:07