Get Mystery Box with random crypto!

ABINET AGONAFIR

Logo saluran telegram abinetagonafir — ABINET AGONAFIR A
Logo saluran telegram abinetagonafir — ABINET AGONAFIR
Alamat saluran: @abinetagonafir
Kategori: Musik
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 3.09K
Deskripsi dari saluran

The Official Abinet Agonafir AB Telegram ይህ አብነት አጎናፍር ትክክለኛው የቴሌግራም ቻናል ነው። አዳዲስ ፎቶዎች ሙዚቃዎች ብሎም ስለ አልበሙ ሙሉ መረጃ ያገኙበታል Channel
https://m.facebook.com/abinetagonafirmusic/
www.abinetabagonafir.com
https://instagram.com/abinetagonafir_official

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2023-05-06 20:41:43
ምስጋና አንድ
ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልኩ አለቀ የተሰኘው አራተኛ የሙዚቃ አልበሜ በሰዋሰው መተግበሪያ መለቀቁን በድጋሚ በደስታ አበስራለሁ።
በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉ በሙሉ ምስጋናዬ እጅግ የላቀ መሆኑን እየገለፅኩ ይልቁንም ደግሞ ለአበጋዙ ክብርወርቅ ሺሆታ፣ ለካሙዙ ካሳ ፣ለአቤል ዻውሎስ፣ ለሚካኤል ሀይሉ፣ ሰለሞን ኀ/ማርያም፣ ይትባረክ ክፍሌ ፣ሜላት ቀለምወርቅ፣ ሳሙኤል አለማየሁ ፧አለማየሁ ደመቀ፣ ፍፁም ካሳሁን የሙዚቃዉ ደረጃ
ከፍ እንዲል ስለደከሙልኝ ከፍ ባለ ክብር አስምሬበት አመሰግናቸዋለሁ ።
የሆነው ሁሉ ለእናንተ አድማጮች ነውና እንድታዳምጡልኝ እየጋበዝኩ አስተያየታችሁንም እንደሁልግዜው እናፍቃለሁ
በመጨረሻም ይህ አልበም መታሰቢያነቱ ለሙዚቃ ህይወቱን ለሰጠው ዘመናትን በክብር በመሻገር ህያው ለሚሆነዉ ለልቤ ሰው ለስመ መልካሙ ሊቀ ሙዚቃ ኤልያስ መልካ ይሁንልኝ
“ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን”
ሰላም ለኢትዩጲያ
1.6K views17:41
Buka / Bagaimana
2023-05-05 16:13:49
"ተቀበይኝ"


2.5K views13:13
Buka / Bagaimana
2023-05-05 16:13:10 "ተቀበይኝ"


2.5K views13:13
Buka / Bagaimana
2023-05-04 19:31:32 አለቀ ተለቀቀ

https://play-sewasewmusic.tunedglobal.com/albums/204027285?fbclid=IwAR3rcgUq68lDn-r0KOtS9wuQeKvIKOSuMiKWXr2lNn6KJdmYcMCEGARUnsc
3.2K views16:31
Buka / Bagaimana
2023-05-03 21:20:37
3.3K views18:20
Buka / Bagaimana
2023-04-29 19:29:11
አለቀ፣ ቀን ተቆረጠ የሚመጣው ሳምንት ሆነ

Abinet Agonafir

#abinet #abinetagonafir #sewasew #sewasewartist #sewasewmultimedia
3.5K views16:29
Buka / Bagaimana
2023-04-05 19:53:36
ድብቅ ውበት, ውለታ, አስታራቂ በሚል ስያሜ ወደ እናንተ አድማጮች ላደረስኩት የሙዚቃ አልበሞቼ ተቀባይነትን ለፈቀዳችሁልኝ አድናቆትን ለቸራችሁኝ ውድ ወዳጆቼ እነሆ አራተኛ አልበሜን " አለቀ"ብዬ በቅርቡ ላስደምጣችሁ ነውና እንደወትሮው ሁሉ አስተያየታችሁን ለመቀበል ጓጉቻለሁ።
በዚህ የሙዚቃ አልበም ላይም ለተሳተፋችሁ የማከብራችሁ የሙዚቃ ባለሙያዎች በሙሉ እጅ ነስቻለሁ!!!
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
አለቀ

በሰዋሰው መልቲሚዲያ በቅርቡ ይጠብቁት።
የሰዋሰውን መተግበሪያ አውርደው የጠባበቁ
https://onelink.to/ymaahn

Coming soon on Sewasew Multimedia .
Download Sewaswew Multiemdia App right now!
https://onelink.to/ymaahn

#abinetagonafer #aleke #newalbum #sewasew #sewasewmultimedia
4.6K views16:53
Buka / Bagaimana
2023-02-08 21:32:52
የሰው ልጅ ሀሳብ እንጂ እውነት አትለዋወጥም
5.2K views18:32
Buka / Bagaimana
2022-12-08 20:01:22
7.4K views17:01
Buka / Bagaimana
2022-10-24 21:22:31
8.3K views18:22
Buka / Bagaimana