Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስነ-ጥበባት ለቀን በድግሪ የትምህርት ፕሮግራም አመልክታችሁ የተፈቀደላ | Testing Center_IER_AAU

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስነ-ጥበባት ለቀን በድግሪ የትምህርት ፕሮግራም አመልክታችሁ የተፈቀደላችሁ ተማሪዎች Undergraduate Admission Test (UAT) የመግቢያ ፈተና ለመፈተን 750 ብር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ባንክ ሂሳብ ቀጥር 1000087392067 በመክፈል የከፈላችሁበትን የክፍያ ደረሰኝ በአዲስ አበባ ፈተና ማዕከል እስከ አርብ የካቲት 15 2016 በአካል በማምጣት ለፈተናው እንትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡ የፈተናው ቀን ሰኞ የካቲት 18 2016 ከጠዋቱ 2፡00 በ 6 ኪሎ ፈተና መዕከል ይሰጣል፡፡